♥♥ እከኪሊኝ ♥♥
♥♥ እከኪሊኝ ♥♥ለምኛት እንድታከኝለምኛት ታክኬወገቤ ቆሰለጥፍሯን ተፎትኬ፡፡✈✈✂✂✈✈✂✂✈✈© ✍✍አስቻለው ደምስ
✉✉✉ መልዕክቴ ✉✉✉
እስኪ ብዙ ቁስሎቻችሁን እንዴት እንደምታክሟቸው ዘወር በሉና አስቡ፡፡ ሰው ለበላው አካሉ ሁሉ ጥፍሩን ከሰደደ በጎም አይሆን፡፡ ሰው ጥፍራም ስለሆነም አያክም እንዲሁም አያሳክክም፡፡ እምናከውንና እምናሳክከውን እንምረጥ፡፡ እየተከካከክን ከሄድን አንቆሳሰል፡፡ . . .አንዳዶቻችን ለምነን፣ ሌሎኞቻችን ተገደን፤ ደግሞ ከአንዳዶችና ከሌሎኞች የተረፍን ተለምነን ታከናል፡፡
ሲገባኝ ግን እከክ የቆሻሻ ውጤት ነው፡፡ እከክን አስወግደን እንኑር፡፡
#እንፅዳ!!

Comments
Post a Comment